ebstv worldwide
مشترك: 1.6 مليون
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
عدد المشاهدات 366 ألف
عدد المشاهدات 369 ألف
عدد المشاهدات 248 ألف
عدد المشاهدات 794 ألف
عدد المشاهدات 1.6 مليون
عدد المشاهدات 137 ألف
عدد المشاهدات 212 ألف
عدد المشاهدات 8 مليون
تعليقات: 1 241
መቅዲ የተዋህዶ ልጂ ነኝ +367
ሴቶችዬ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ፈጣሪ አሜን ፫ በሉ
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ በቅንነት እኔም እደምራለሁ❤👌
3 أشهر قبلطاهره طاهره
አሚንንንንንያረብብብብብ🕌🕌☝
3 أشهر قبلZed Desta
Amen amen amen
3 أشهر قبلZhrh Zh
ሰጥቶኛን ፈጣሪ ይመስገን
3 أشهر قبلወይን የማርያም ዩቱብ
@Bethlehem Tesfie ውድ ምኑን ልይ የለውም እኮ
4 أشهر قبلEya React +526
የእውነት ተፈትኖ የወጣ በወርቅ የሚመሰል ትዳር አምላኬሆይ እንዲ ብርቱ የሆነ ማንነት ስጠኝ ስጠን አሜን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ 🙏🙏🙏
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ በቅንነት
3 أشهر قبلASHENAFI SHIFERAW
@Eya React ,.
4 أشهر قبلedu yedingil lij edu
@Woiny Tube ነይ እንደመር
4 أشهر قبلKeya Getachew
@Bakos Bakos 7
4 أشهر قبلሠሚራ ወሎየዋ +364
እባካችሁ መላ ካላችሁ በልጅ ምክናያት ትዳሬ ሊፈረሥ ነው ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ አሁንሥ ሆድ ባሣኝ😭😭😭😭💔💔💔💔
4 أشهر قبلRabi Yimam
አብሸሪ ማማ ከአላህ ተሥፋ አትቁረጭ ባልሽንም አሳምኝው ግን በመጀመሪያ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ
أشهر قبلMeskerem Dabi
Emebrehan tkrebsh enat ayzosh selot argi
2 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ በቅነት
3 أشهر قبلطاهره طاهره +1
አላህ ኩን ፈየኩን አይዞሽ የአላህ መዕጅዘቱን ይስጥሽ ያረብብብብ🕌☝🕌☝😍😍😍😍❤❤❤😘😘😘
3 أشهر قبلAskal Desie
እማምላከ ትሥጥሽ
3 أشهر قبلAster Aster +101
አቤት ምን አይነት መልካም ባል ነው ፈጣሪ ዘመናችውን ይባርክላችው
4 أشهر قبلWoiny Tube
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
4 أشهر قبلMasresha Ashagrie +39
ያገባ ሁሉ ልጅ ይወልዳል ማለት አይደለም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ለማንኛሁም ጌታ ድቅ ነገር ስላደረገላቹ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ🙏🙏🙏!!!
4 أشهر قبلساعادبانتعببو عماعيمنا +119
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይጨምርላችሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ
4 أشهر قبلWoiny Tube
እንደማመር ውዴ
4 أشهر قبلPantu Pantu +1
እግዚኣብሔር ረጅም እድሜናጤና ይስጣቹ ልጆቻችውን ያሳድግላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቺ
4 أشهر قبلTimatim ቲማቲም +79
በልጅ መፈተን ካባድነው ልጅ ለሚመኝ ሁሉ አላህ ይወፈቀን
4 أشهر قبلስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን
3 أشهر قبلGdf Gej
አሚን
4 أشهر قبلedu yedingil lij edu
አሜን
4 أشهر قبلመክያ ቢንት አወል
አሜን
4 أشهر قبلTimatim ቲማቲም
@Tigist Hagose ኢሻአላህ ይሰጥሻል ዱአ አድረጊ ለፈጣሪ እሚሳነው የለም
4 أشهر قبلEmebet Tesfaye +110
እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ ልጆቻችሁን ደግሞ ብዝት ያድርግላቹ እናንተ የጥንካሬ ምሳሌ ናችሁ
4 أشهر قبلWoiny Tube
እንደማመር ውዴ
4 أشهر قبلSelamawit Ghebre +97
የሚገርም ታሪክ ነው ንፁዬ ፅናታችሁ ደስ ይላል ለሌሎቹ ተምሳሌት ናችሁ ልጆቸመችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ። በ1 ወር ትውውቅ ወርቅ የሆነ ባል ሰጥቶኝ በተክሊል አገባሁት 4 ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ወለድኩለት በትዳር 15 አመት ሆነን። ትዳር ደስ ይላል ነገር ግን ልጅነትም ስላለ መጀመሪያ አካባቢ ከባድ ነው ሁለት የማይተዋወቁ ሰዎች የተለያዩ ቤተሰብ ጋር ያደጉ በአንድ ላይ ሲኖሩ ብዙ አለመግባባት ይፈጠራል ከ2 እስከ 3 አመት በተራ ነገር ያጋጨን ነበር ባሌ እኔን ስሚኝ ገደልም ልክተትሽ ሲለኝ እሺ አልኩት በሱ መንገድ መሄድ ጀመርኩ ይሄንን ፈተና ካለፋችሁ በቃ ብልህ ሴት ከችግር ከመከራ ትምህርት ትወስዳለች የሰላም የደስታ ምንጭ ናት ሴቶችዬ ሆደ ሰፊ ሁኑ ለባሎቻችሁ ተገዢ ሁን አሁን ላይ ባል ሚስት ከሚለው አልፈን እንደ እህት እና ወንድም እየተሳሰብን በፍቅር እየኖርን ነው። የምንወደው መላኩ ገብርኤል ጥበቃው አልተለየንም ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።
4 أشهر قبلSelamawit Adise +1
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
4 أشهر قبلSelamawit Ghebre +1
@selamawit tafesse ያለ አዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ የሀገሬ ሰው ። ሚጡዬ YouTube ከፍተሽልኛል ለካ አንቺ ተሳስተሽ ሌሎቹንም እንዳታሳስቺ አደራ ለካ ትንሽዬ ልጅ ነሽ ከትልቅ ሰው ጋር የማወራ መስሎኝ ነበር ። ውይ ሚስኪን ለአቅመ ትዳር ስትደርሺ ታወሪያለሽ ።
4 أشهر قبلselamawit tafesse +1
@Selamawit Ghebre Baria yehone sew sijemer balun asfekdo new comment maregem yalebet! Baria sidebedebem, genzeb sikelekelem, siweshemebetem, besheta yizew simetubetem amen bilo mekebel, megzat alebet! Tirgum minamin eyalu megagat ewnetawen aykeyerewm!
4 أشهر قبلSelamawit Ghebre +1
@Nail Abayጎበዝ ብልህ ሴት ነሽ አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
4 أشهر قبلNail Abay +1
Selamye wude lik bleshal enem endanchi balwa yemtakebr ehonalehu lijochshna balsh ferari ytebklsh
4 أشهر قبلሁሉም ለበጎ ነው +120
ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው ልጅ ከሌለ የወንድ ቤተሰብኮ አያስቀምጥም ትዳራችሁ ይባረክ
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ
3 أشهر قبلkabosh baitcha
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii 😁
4 أشهر قبلkabosh baitcha
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii
4 أشهر قبلጎጃም ነው አገሬ +53
ወላሂ በጣም ነው ተስፋ የሰጣችሁኝ እኔም አትወልጅም ብለውኛል ዶክተሮቹ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግን በጌታየ ባድየ በአላህ ተስፋ አልቆረጥኩም ።
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
ውዶቹየ ደምሩኝ በቅንነት
3 أشهر قبلNeima Sani
Inallahu maa sabirun Naw inshallah Allah bachernatu yewafeqesh
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلAsma yimam +1
አላህ አይሳነውም ብዙ ሴቶች አትወልዱም እየተባሉ ወልደዋል ዱአ አድርጌ
4 أشهر قبلUmu Abdu tube +1
Abshery yen wued bduashe breche
4 أشهر قبلእሙ ሰልማን የልጄ ናፋቂ +190
ፍልቅልቆ ሻሼ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ንፁህ ሀይሌ ንግግርሽ ግልፅ ነሽ በእዉነት
4 أشهر قبلBushura Abino
@Roman Abebe y you
4 أشهر قبلRoman Abebe
ፅናትን የእግዛብሄርን ተአምር ሁሉም ይማር ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም።
4 أشهر قبلkann sein +54
ልጅ እና ባል የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ማሮቹ ደምሩኝ
3 أشهر قبلኡም ቢላል ኢሻአ አላህ
ትክክል
4 أشهر قبلEtsegenet Woldetsadik +75
ትዳራችሁን ጌታ ይባርክ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
4 أشهر قبلWoiny Tube
እንደማመር ውዴ ነይ ቤቴ
4 أشهر قبلSofi Qa +78
ኑፁህየ በጣም ነው የምወድሽ የትዳር ታሪክሽ የባልሽ ጥንካሬ ወላሂ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ልጆችሽን ጠብቆ ያሳድግልሽ
4 أشهر قبلAstub tube /አስቱ ቱዩብ +153
ንፁ ፈገግታሽ ደስ ሲል ሁለታቹም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ልጃቹንም ያሳድግላቹ
4 أشهر قبلAstub tube /አስቱ ቱዩብ
@Woiny Tube እሺ ውዴ ነይ በኮሜንት
4 أشهر قبلWoiny Tube +1
እንደማመር ውዴ
4 أشهر قبلAstub tube /አስቱ ቱዩብ
@Hanan Amara አወ
4 أشهر قبلHanan Amara
Shashe nat weyi
4 أشهر قبلAstub tube /አስቱ ቱዩብ
@Miliyen Damene እሺ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ
4 أشهر قبلmimi eska +67
እንዴት ደስ ይላል የትዳርን ክቡርነት በደንብ ነገራችሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያስደስታችሁ ተመስገን ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል ❤️❤️❤️
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
ውዶቹ ደምሩኝ
3 أشهر قبلme
እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት ቃለ መጠይቅ
4 أشهر قبلMiss Lolicha
👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
4 أشهر قبلዜድ ወለየዋ محمد محمد +23
ናፍቆት እራስዋ ከባልዋ ጋር ትቅረብ የምትሉ ላይክ እርጉኝ
4 أشهر قبلኤክራም& ወሎየዋ Tube +91
አልሀምዱሊላህ እካንወለዳችሁ እብራሂምአለሂሰላም በስተርጂናአይደልምእደሳራበዘጠናአመታ የወለዱት አላህን ለምነነውእቢአይልም አዛኝነው
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلEthiopia Kebede +59
ንጹህዬ ( ሻሽዬ የቤቶች ድምቀት ጎበዝ ተዋናይ ነሽ አለባስሽ ሲያምር ታምራላችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️
4 أشهر قبلRodas solomon +47
ሁሉን ማድርግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
4 أشهر قبلተምሬ TUbe +1
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلለታመኑትዘመን አመጣ
አሜን
4 أشهر قبلUm yosef You Tube
አሜን ደምሬኝ ዉዴ
4 أشهر قبلhanna alemayehu nega
Amen 🙏
4 أشهر قبلወለተ ገብርኤል
አሜን፫
4 أشهر قبلAgenda - አጀንዳ +19
የአደባባይ ሰዎችን የግል ህይወት አናውቀውም። እንደ ንፁህ ያሉ በአስቂኝ የጥበብ ሥራዎች የምናውቃቸው ደግሞ በግል ኑሯቸውም ሁልጊዜ ደስተኛ ይመስሉናል። እውነታው ግን እንደዚያ አይደለም። ንፁህና ባለቤቷ አቶ በላይ በልጅ ጉዳይ እጅግ ተፈትነዋል። ለሴት ልጅ የፅንስ መቋረጥ ያውም ሲደጋገም እጅግ አስደንጋጭ፤ተስፋ አስቆራጭ ፈተና ነው። ነገር ግን እነዚህ ጥንዶች ፈጣሪያቸው ላይ ባላቸው ፅኑ ዕምነት እግዚአብሔር በልጆች ቤታቸውን ባርኮላቸዋል። ለበላይ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ጠንካራና የፍቅር ምሳሌ የሆናችሁ የትዳር አጋሮች ናችሁ። ይህ በጣም አስተማሪ የቤት ህይወታችሁን በግልጽ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን።
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلTsehayተባረክ Damte +24
ደስ የሚሉ ጥንዶች ዘና የሚያደርጉ ቀሪ ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
4 أشهر قبلሜላት tube Melat
የኔ ውድ ደምሪኝ
3 أشهر قبلMicsDude +35
በትክክል 100% ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው!
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلsaba melese +24
እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እና አስተማሪ ህይወት ነው እስከዛሬ ድረስ አለመቅረባቸው ራሱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣቹ ልጆቻችሁን ይባርክላቹ
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلእማ እወድሻለሁ 005500 +42
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው የወለዳችሁ ይደጉላችሁ ላልወለዳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلShkorina Bowey
Amen
4 أشهر قبلNati
Enate sabe adrgegn💚🙏
4 أشهر قبلMeseret Ms +56
እንዲህ አይነት ትዳር ለሁሉም ይስጠን የባልየው ትእግስት ዋው
4 أشهر قبلM. Moges +8
I wish there are millions of Netsuhe and Belaye in our world. I have never come accros this kind of couple, Be Blessed!
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلPow Toon +5
አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ደስ ስትሉ
4 أشهر قبلHayat A +57
ማአሻአላህ ደስ ስትሉ ❤️።ለኛም ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ ትዳር ያድለን ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ🤗😍
4 أشهر قبلኤፍተህ ወለተ መድህን
አሜን አሜን አሜን ውዴ እርኔስ እድሜአለቀ ባልሳላገባ
3 أشهر قبلILove you Ethiopian እናት ሀገሬ
Amen amen amen
4 أشهر قبلተምሬ TUbe +1
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلEthio Jole ኢትዮ ጆሌ🇪🇹
አሚን
4 أشهر قبلሰላሜ ዩቱብ
አሜን አሜን አሜን
4 أشهر قبلFozi Tube +8
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ፈጣሪዬ እንደ እናንተ በልጅ የተፈተንውን ቤቱን በልጆች ያንበሽብሽለት እንድዚህ አይነት ችግር ያለባችሁ ስወች አይዞቹ ፈጣሪ አይሳሳትም በበረከቱ ይጎበኛቹሀል በፅሎት በርቱ
4 أشهر قبلAb A +1
Amne.amne 😭😭😭
4 أشهر قبلወይን የማርያም ዩቱብ
እንደማመር
4 أشهر قبلNeti B +9
ምን ዓይነት መባረክ ነው?! ❤❤❤ ከ 16 ኛው ደቂቃ ጀምሮ በተዘበራረቀ ስሜት እና በደስታ እንባ እየታጠብኩ ነው ያየሁት። የምትገርሙ ጥንዶች። እኔም የማውቃቸው ፍቅራቸውን በምሳሌነት እያየሁት ያደግሁት እንደ እናንተው የሚያምሩ ባለትዳሮች አሉ። ተስፋ በቆረጡበት በመጨረሻ የተሰጣቸው ልጅ ባለፈው ዓመት ተመርቋል። እግዚአብሔር በየትኛውም እድሜ እንደሚባርክ አምናለሁ። ትውልዳችሁ ይባረክ!!! 🙏❤🙏
4 أشهر قبلሚሚ ሰው +31
በስመ አብ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلYenenesh Shewaneh +4
Heart warming couples. Love them. God bless you both!!!
4 أشهر قبلSeni Gizaw +22
ንፁዬ እንኳን እግዚአብሔር በልጅ ባረካችሁ ባለቤትሽም ጠንካራ ሰው ነው
4 أشهر قبلTG Tube +5
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሌሎች ድንቅ ምሳሌ ናችሁ ❤️🙏
4 أشهر قبلAlexander +13
ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ዋው!!
4 أشهر قبلማማ ፍቅር +30
😂😂😂😂ይመችሽ ንፁይ እንደስምሽ ንፁዉ ነሽ ፈታ ብይ ጨረስኩት ግልፅነትሽ ግን ስለልጅ ስታወር አስለቀሽኝ እዉነት ነዉ በትዳሩስጥ ልጅ ሲኖር የበለጠ ትዳርን ያደምቃል ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን እኔም የመጀመሪያ ልጄን ፈትኖኛል በአላህ ተስፋ አልቆረጥኩምና ለመንኩትና ያጣዉትን ፎሬ አሳየኝ አላሀሚዲሊላሂ አንደኛ ናቹዉ ❤❤❤
4 أشهر قبلነሢሀ ዩቱብ
ከባድ ነው
4 أشهر قبلOrthodox Digital Television +9
ከፈገግታ ጀርባ ያለ ሀዘን! እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው። "በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው።እንደፈቃዱ አንዳች ብንለምነው ይሰማናል"። ፩ኛ ዮሐ.፭፥፲፬ እንኳን ደስ አላችሁ። ሀገራችንን የሰላም ልጅ ያዋልዳት!
4 أشهر قبلMeron Thomas +50
ተመስገን ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ የኔ ፍልቅልቅ ተባረኩልኝ ደስ ሲሉ🥰🥰🥰
4 أشهر قبلWoiny Tube
እንደማመር ውዴ
4 أشهر قبلKlutz Obrother +69
የባልየው እጅግ አድናቂ ነኝ!!!
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلየሀሞና እናት ዉቤ +32
አቤት መባረክ ነዉ 🙏ማማራቹ 💛አብሮ ያስረጃቹ ልጆቻችሁን የምትድሩ የልጅ ልጅ ልጅ የምታዩ ያርጋቹ🙏💛🤗
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلEtanim Haile +7
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔርሁሉንም ይሰጣል ዶክተር ተስፋዬ የድንበሯ ከሆነ እኔም ላመስግነው ደሜ O- ነው ሁለት ሀኪም ቤት ደም የለንም ያንቺ ብለውኝ ልጄ ታፍና እሱነው ያተረፈልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልጄ አሁን 10 አመቷ ነው እና የተባረከ ዶክተር ነው አመሰግናለው 🙏🏽🙏🏽
4 أشهر قبلRuth Berhe
God bless your marriage..you are beautiful couples 🥰❤❤
3 أشهر قبلSara Sara +7
ዋውውው ባል እን ደዚህ ነዉ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ
4 أشهر قبلILove you Ethiopian እናት ሀገሬ
ዋው የሚገርም የትዳር ፍቅር እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ባረካችሁ አብራችሁ ጃጁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ እኛንም በስደት ያለኖች በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ እንደዚህ የተባረከ ትዳር ያድለን
4 أشهر قبلkidane mhret +9
በትዳር ተማምኖ መኖር የእግዝኣብሔር ሰጦታ ነወ:: " ጭንቀታችን ሸግራችን ነገ ለሚያውቅ ለእግዚአብሔር መሰጠት ነው "
4 أشهر قبلMulu Tesfamichael +9
I’m so happy for both of you! God bless you all 🙏🏽❤️❤️❤️❤️ congratulation !!!! God is so good 😊
4 أشهر قبلሀገሬ ኢትዮጵያ +1
ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ተለይቷችሁ አያውቅም አሁንም በቀሪ ዘመናችሁ አይለያችሁ ልጆቻችሁን በጤና በፍቅር ያሳድግላችሁ !!ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ!!!
4 أشهر قبلHana Hana +5
እውነት ነው ፈሊጉ ታገኛላችሁ ለምኑ ይሳጣችወል አኳኩ ይከፈትላቸውል ማቴዮስ 7:7📖🙋🇪🇹🇱🇧🗣👂
4 أشهر قبلDavid +8
ንፁህየ የህዝብ ልጅ ነሽና ታሪክሽን ለህዝብ እንዲማርበትና ተስፍ እንዳይቆርጥ በግልፅ ሰለተናገርሽ እግዚያቢሄር ይባርክሽ። ታሪካችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ❤️❤️
4 أشهر قبلሰላም ታደሰ +7
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ታምራላቹ
4 أشهر قبلጃ ያስተሰርያል +5
የኔ እናት እንኩዋን እግዚአብሔር አበርትቶ ለዚህ አበቃሽ ባልሽንም ቤተሰብሽንም ልጆችሽንም ሁሉ ነገርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ንፁህ እህታችን ❤️
4 أشهر قبلGeze Geta +3
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው፥፥ ትዳር ያለ ልጅ እንዴት መኖር ይቻላል የሚል ሰፌ ፕሮግራም ይፈልጋል፥፥ ልጆች ረዢም ጊዜ ሳይኖር መኖር እና ልጅ ሳይኖር ሁሌም መኖር እንዴት ይቻላል የሚለውን አስተምሩ፥፥ እንዴት ማሳደግ፣እንዴት የህክምና እርዳታ ማገኘት እንደሚቻል አስተምሩ፥፥ ብዙ ትዳር ችግር ውስጥ ነው በዚህ ምክንያት፥፥
4 أشهر قبلM. Moges +3
Amazing!!!!!!!!!!! Your marraige is a model! Netsuhe, I love your transparency. After 20 years of marralge , your relationship as a couple is awesome. God bless you, both.
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلCreateHawa Arega +7
ደስ ስትሉ በፍቅር ኑሩ አይለያችሁ ሁለታችሁም መልካም ጥንዶች ናችሁ 🥰🥰🥰🥰ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
4 أشهر قبلJoseph BtYeJoseph +3
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ!! መልካም ሰው ነህ የአንተ ከጎነዋ መሆን በእርሷ አዕምሮ ላይ ትልቅ ሚና ሠርቷል።ከዚህ ወንድም ሌሎችም ወንድሞች እባካችሁ ተማሩ። ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!
4 أشهر قبلMimi Selemon +8
ደስስስስስስስ ሰትሉ ለብዙ ተምሳሌት ዬሆናችሁ ጥንዶች🌷❤🌹
4 أشهر قبلአባሰል ነው ቤት +7
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ትዳር ነው ያላችሁ አቦ♥♥♥
4 أشهر قبلRahel Djene +2
ዋው ደስ የምትሉ አብሶ በእግዚአብሔር ላይ ያላችሁ መተማመን ተባረኩ ጌታ ደግሞ የህይወት መንገድን ይምራችሁ
4 أشهر قبلJemila Doha +16
እረ እኔ ካገባሁ 11 አመቴ ነው ግን እስካሁን አልወለድንም ግን ተፋቅረን እንኖራለን ግን አሁን አዳድ ሰዎች ሊበጠብጡን ይፈልጋሉ በድዋም በፀሎታቹ አግዙን 😭😭😭😭
4 أشهر قبلቶማስ
Ayezosh yene konjo
4 أشهر قبلእሙ ሱሱ ወለዮዋ 🇸🇦
ፈጣሪይወፍቅሽ
4 أشهر قبلAysha Aysha
አብሽሪ
4 أشهر قبلከክርስቶስ ውጪ ፈጣረ የለም ።
@Tigist Hagose አምላከ ቅደለሳን ያሰብሽ እህቴ አይዞሽ💖💖
4 أشهر قبلTigist Hagose
@ከክርስቶስ ውጪ ፈጣረ የለም ። እስኪ ለኔም በፆለትሽ አስቢኝ አይ አልቅሸ አልቅሸ ዛሬስ ድክም ብሎኛል እስኪ እሞክረዋለሁ
4 أشهر قبلሂዊ የግርማ ልጅ ሂዊ +7
ይታደሉታል አንጂ አይታገሉት እውነት ፈጣሪ መልካም ባል ነው የሰጠሽ ትግስቱ፣ጽናቱ፣የሚገርም ነው ማርያምን እንደዚም አይነት ወንድ አለ ለካ
4 أشهر قبلRich & Seni ዩቱብ +8
ሻሼ የኔ ውድ ደስ የሚል ታሪክ ዎውውውውው ባልሽ ደም መልካም ስው ነው ታድልሽ
4 أشهر قبلAster Getahun
አቤት ደስ ሲል ትዳራችሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ። በነገራችን ላይ ፈጣሪ ማን ቢፈተን የደረሰበትን ፈተና ተወጥቶ ትዕግስት ለሌላቸው ሰዎች ማስተማር ይችላል ብሎ የሚያደርግ ነው የሚመስለኝ ይህው ከእናንተ ብዙ በጣም ብዙ ሰዎች ይማራሉ። (ከህይዎትተሞክሮ ) ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅይሁን።
4 أشهر قبلአልሀምዱሊላ አንተ ሳእድኒ +12
ምርጥ ባል ነው ተስፍ ሰጪ ሰው አላህም ተስፍ ይሰጣል
4 أشهر قبلSelam le Ethiopia +21
እግዚአብሔር ጥበቃው በዙሪያቹ መላእክቱን ይላክላቹ እጅግ የሚደነቅ ባል እድሜ ናጤና ይስጥህ ልዩ ክብር ላንተ አለኝ ፡ ተባረክልኝ ግሩም ድንቅ ባል በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያብዛላቹ
4 أشهر قبلWoiny Tube +1
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
4 أشهر قبلMichael Tsega +1
ሁሉን ማድርግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
4 أشهر قبلtg Media +9
በተከፍሽ ሰአት ችግሮችን አንስተው እንዳያስደብሩሽ ሰዎች ምላስ ላይ ይቆማል አሁን ደሞ በደስታሽ ግዜ እሱ ምላስ ላይ ቆመሽ እንዴት እንደምትገልጭው ሲያምርብሽ የማቱሳላህ እድሜ ተመኘሁላችሁ
4 أشهر قبلKalkidan Yeshanew +4
እጅግ በጣም ደስ ይላል እጃችሁን ይዞ ያሻገራችሁ ክብሩን በእናንተ የገለፀ የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘልዓለም ይክበር ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል! አሜን!
4 أشهر قبلEdlawit Worku
Amennnnn
4 أشهر قبلhayat mohamed +33
ንፁህየ እንድህ ቀልጣፋ ነሽ ያጋጠመሽን እንድህ በግልጽ ስትናገሪ ሌላውም ይማርበታል እንኳን በልጅ ባረካችሁ ልጅ የአላህ ስጦታ ናቸው።
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ
4 أشهر قبلሀናን የናቶልጅ ኢትዮጵያ ሰላምሽይብዛ +26
ንፁህ ከነባልሽ ደስየሚትሉ ባልናሚስትናችሁ በጣምደስየሚልታሪክነው
4 أشهر قبلTsige Sedamo +4
አቤት እንዴት ደስ የሚል ትዳር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ!
4 أشهر قبلSarah Issa +4
So cute how they meet❤️and Amazing relationships🙏🏽❤️Allah yetebekachu
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلTt Tt +26
እግዛቢሄር ይመሰገን ፈጣሪ ሲሰጥ የእድሜ ወሰን አይገድበዉም በ 60 አመታቸዉም ፍሬ የተሰጣቸዉ በልጂ የተባረኩ ሰንት እናቶቺ አሉ ኤልሳና ሳራ በሰተርጂና ነዉ በልጂ ፍሬ የተባረኩት ፈጣሪ ይቺላል ሁሉን መሰጠት
4 أشهر قبلmarmar ye Heyab enat
እዉነት ነዉ
4 أشهر قبلሹመይ ንዓይ ይምልከት😜 +17
የኔ ወድ ባለቤቴ እድሜና ጤና ኣላህ ይሰጥህ ፍቅራችን ኣላህ ይጠብቅልኝ የኔ መልካም ሰው ኣሕበክ ሞት 😘💋 እሰከ ለልጃችን ደሞ የተፈጥሩ ትንሸ ችግር ኣለበት እና ጤናው ይመልሰለት ብላቹ ዱዓ ኣድርጉለት ውዶቼ🙏🙏
4 أشهر قبلሹመይ ንዓይ ይምልከት😜
@ተምሬ TUbe ማለት???😔😏
4 أشهر قبلተምሬ TUbe
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
4 أشهر قبلNati +1
ውዴ sabe adrgegn🙏💛
4 أشهر قبلኢስላምነው ሂወቴ
ማሻአላህ አላህ አይለያቹህ እስከ መጨረሻው አብሮ ያዝልቃቹህ ከነልጆቻቹህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ የኔ ውዶች
3 أشهر قبلkary hasan
Congratulations guys. God bless you with your family.
4 أشهر قبلMihret Mersha +18
ፍቅር የማይወደው የዚህ አለም ገዥ ዲያብሎስ ፈተናቸው። በፈተና የፀና እርሱ የተባረከ ነውና። ስለፀኑ ተባረኩ‼ … ያ ሁሉ አለፈና በፈጣሪ ቸርነት ሁሉን ድል አደረጉ።❤ በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። እርሱንም ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለም‼ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
4 أشهر قبلAger Selam +1
አው እግዚአብሔር ይለሥገን
4 أشهر قبلmarmar ye Heyab enat +1
አሜን አሜን አሜን
4 أشهر قبلSamira Seid
Beautiful and blessed couple God bless your love and marriage forever Ameen
4 أشهر قبلwe B +1
እግዚአብሔር ትዳራቹህ የአብርሃም የሳራ ያድረግላቹህ፣ 💚💛❤
4 أشهر قبل